አር–ሪሳላ የሱና መድረሳ ቻናል ( ተውሂድን በማስቀደም ለሌሎች ትምህርቶችም ትኩረት እንስጥ)
Amharic
الـســلام عليكم ورحـمــةالله وبــركــاته
በአር–ሪሳላ የሱና መድረሳ ቻናል የሚቀርቡ የትምህርት አይነቶች : ـــــــــــــــــــــــــــــــــــ
1– ተውሒድ
2– የቁርአን ቲላዋ
3– አሕካመት–ተጅዊድና ትንተና
4– መኻሪጀል ሑሩፍ
5– ተፍሲር
6– ቀሶሱል አንቢያእ
7_ ፊቅህ ናቸው ።