የነቢዩ ወዳጅ የኡለሞች አክባሪ
Amharic
@ ትልቅ ሰው አውቆ የሚወድ እና የሚያከብር ትልቅ እና የተከበረ ሰው ነው ትልቅን አለ ትልቅ የሚያውቀው ማንም የለም
# የዚህ ቻናል አላማ ዲናዊ እውቀትን መተዋወስ መማማር ነው
# የሚለቀቀውን ትምህርቶች በአቅማችን ሼር ማድረግ ነው
* ሃሳብ እና አስተያየት ያለው ሰው በውስጥ መስመራችን ያግኘን
* ሼር ማድረግ የሚፈልገው ነገር ያለው ሰው በውስጥ መስመራችን ያናግረን
# ኡስታዝ ሰመተር ማህሙድ