ተውሒድ እና ሱና (በጭረቻ)
Amharic
ይህ ቻናል በደሴ ዙሪያ ወረዳ የአስጎሪ፣ጭረቻ እና አካባቢው ማህበረሰብ የሰለፍዮች የቴሌግራም ቻናላችን ነው።
በዚህ ቻናል :-
√ የአካባቢውን የቂርዓት እና ተያያዥ እንቅስቃሴ ማስተላለፍ
√ የአካባቢውን ተወላጆች ከየሀገሩ ማሰባሰብ
√ ሰለፍይ ወንደምና እህቶችን ከሁሉም አቅጣጫ እንዲተባበሩን ሀሳብ ማካፈል ነው።
አስተያየት መቀበያ↓↓
https://t.me/Tewhid_And_Sunah_bot