አንዲት እምነት✟ኦርቶዶክሳዊ ነጽሮት?
Amharic
ምሳሌ 9
⁹ ለጠቢብ ሰው ትምህርትን ስጠው፥ ጥበብንም ያበዛል፤ ጽድቅንም አስተምረው፥ እውቀትንም ያበዛል።
¹⁰ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።
¹¹ ዘመንህ በእኔ ይበዛልና፥ የሕይወትህም ዕድሜ ይጨመርልሃልና።
¹² ጠቢብ ብትሆን ለራስህ ጠቢብ ትሆናለህ፥ ፌዘኛም ብትሆን ፌዘኛነትህን ለብቻህ ትሸከማለህ።
በዚህ ቻናል ከመፅሀፍት? የተቀነጨቡ ፅሁፎች ያገኛሉ