Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር
Amharic
ይህ ኑር የቁርኣን ቻናል ቁርኣን ላልደረሰባቸው ቦታዎች የማዳረስ ስራ፣ የቁርኣን እጥረትን የመቀነስ ስራ፣ እናት አባት እህትና ወንድሞቻቸው ላረፈባቸው ሰደቃ በቁርኣን ለማድረግ ለፈለጉ ሁላ የቁርኣን እጥረት ያለበት ቦታን በመለየት እናደርሳለን።
ቻናላችንን ለሌሎችም ያጋሩ t.me/NurQuranBank።