🍁اللهم لا عيش الا عيشة الاخرة🍁
Arabic
بسم الله الحمد لله والصلاة والسلام على نبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين
በመቀጠል በዚህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ሊሰራበት የታሰበው
በሱና ወንድሞች የሚሰጡ ደርሶችን
ሙሀደራወችን እና እንዳስፈላጊነቱ የፈትዋ ጥያቄ መልሶችን
እና ገሳጭ የሆኑ የዖለሞችን ምክር
አንዳንድ አነቃቂ የሆኑ ፁሁፎችን ማስተላለፍ ነው
https://t.me/menhagsalef