መልካምነት ለራስ ነው
Amharic
ይህ 🌹🌹🌹መልካምነት ለራስ ነው!!!🌹🌹🌹 ቻናል የተለያዩ ስለ መልካምነት እና በጎነት የሚሰብኩ ታሪኮችና ጽሁፎች ይቀርብበታል ይወያያል
የዚህ ቻናል ዋና አላማ መልካምነት በመጥፋት ላይ ያለና ብርቅዬ እየሆነ ስለሆነ በተቻለ መጠን እንዳይጠፋና በሰዎች አእምሮ ውስጥ ቦታ እንዲኖረውና እንዳይረሳ መስራት ነው¡¡¡¡¡¡¡¡
ሃሳብዎን በግሩፕ ለመወያየት @melkaminetlerasnew join ይበሉ