ቅምሻ ETH ???™
Amharic
አትውረድ!
"የምድር ትልቁ ሰው የመሆን ሚስጢር ገሎ መኖር ሳይሆን ሞቶ ማዳን ነው።" መማርህ ዘረኛ ካረገህ አትማር! ማወቅህ ጠባብ ካረገህ አትወቅ! ማደግ ሲገባህ ቁልቁል አትውረድ! ከአለም ጋር መሰልጠን ሲገባህ አትጥበብ! ኢትዮጵያን ባትጠቅማት አትጉዳት! ለኢትዮጵያ ባትሰራ ለሚሰራላት እንቅፋት አትሁን! ነገሮችን ከማረግህ በፊት አስብ እንደሰው ኑር