"ዮአስ" EOTC
Amharic
ዮአስ፦ማለት እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው። ልዑል እግዚአብሔር የሰጠውን፣ነብያት የተነበዩትን፣ሐዋርያት ያስተማሩትን፣ሊቃውንት የተረጎሙትን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አስተምህሮዎች በአጫጭር የአኒሜሽን ቪዲዮዎች፣ምስሎችና ጽሁፎችን ለእናንተ እናቀርባለን....
👉 ክርስትናን ተቀባዮች እንጂ ጀማሪዎች አይደለንምና ተቀብለን አባቶቻችን እንመስልበታለን
👉ለሀሳብ አስትያየት
@EOTCyoas_inbox_bot ይላኩልን